- በአሜሪካ የግዜያዊ ጥበቃ ሁኔታ (Temporary Protected Status (ቲ ፒ ኤስ TPS) አካባቢ ምን እየሆነ ነው?
- አሜሪካን አገር ውስጥ የስደተኛ ወረቀት አለኝ። በአይስ (ICE) ከተያዝኩኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
- እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ውስጥ ነው፤ የስደተኛ ወረቀትም አለኝ። ማወቅ ያለብኝ ነገር ምንድነው?
- ከአሜሪካን አገር ውጪ የሚገኙና “ሙሉ በሙሉ እገዳ ከተደረገባቸው አገሮች” የሆኑ ሰዎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ስለተደረገው የጉዞ እገዳ የተሰጠ መረጃ